Duration 13:25

የተማረ ወድቆ ይወድቃል | የተደበቁ እውነቶች | Inspire Ethopia

14 218 watched
0
1.1 K
Published 10 Jun 2021

ቤተሰቦቻችን ሊሆኑ ይችላሉ ወይ ማህበረሰባችን እኛን የጠቀሙ መስሏቸው ካልሆነም በስህተት የነገሩን ነገሮች በህይወታችን ትልቅ ስኬት እንዳናሳካ ጠፍሮ ይዞናል ከነዛ መሃል ሶስቱን መርጠን ከዚህም በኋላ ማድረግ ስለሚኖርብን ነገር ተነጋግረን በመጨረሻም ትልቅ የህይወት ሚስጥር ስለሆነ አንድ ነገር እናወራለን ። "እምነት የምንሰራው ነገር እንደሚቻል ያሳያል እንጂ ያቀላል አይደለም።" ከቪዲዮው የተወሰደ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ /channel/UCy0qGo9INrO1qWFgvwelg5w ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : https://t.me/inspire_ethiopia Email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: https://www.tiktok.com/@ inspire_ethiopia Tiktok account 2: https://www.tiktok.com/@ inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Category

Show more

Comments - 148