Duration 15:4

ትክክለኛው ጥቁር ሳሙና ይሄ ነው orginal black soap from Africa

13 533 watched
0
806
Published 15 Aug 2020

ሰላም የሀገር ልጆች የአፍሪካ ጥቁር ሳሙና በአብዛኛው ጋና ናይጄሪያ እና እዛ አካባቢ ባሉ ሀገራት ከጥንት ጀምሮ በባሀላዊ ዘዴ በእጅ የሚሰራ ሳሙና ነው በፋቡሪካ ያልተሰራ ማለት ነው ለቆዳ ለጸጉር በጣም ምርጥ እና ተመራጭ ዘርፈ ቡዙ ጥቅሞች ያሉት ነው ከአማዞን በዚህ ሊንክ ገብታችሁ እዘዙት ውጤቱን ንገሩኝCheck this out: Alata Black Soap African Raw Black Soap NATURALLYOU https://www.amazon.co.uk/dp/B00H9IUXD0/ref= cm_sw_r_wa_awdo_btf_t1_T7doFb0KE82DECheck this out: Naissance Genuine Shea Moisture African Black Soap - (90g x... https://www.amazon.co.uk/dp/B00DO59YS2/ref= cm_sw_r_wa_awdo_btf_t1_iieoFbGKZCPVB

Category

Show more

Comments - 228